የሰላም እና ፀጥታ ቅሬታ ማቅረቢያ ፎርም

ማሳሰቢያ
  1. ቅሬታ ጉዳይ በሚመለከተው የሥራ ሂደት ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ | አስተባባሪ የሚወሰን ነው።
  2. ቅሬታ አቅራቢው ይህን ቅጽ ከመሙላቱ በፊት ጉዳዩን በቅድሚያ ለሚመለከተው አገልግሎቱን ለሰጠው ሰራተኛ ማስረዳቱንና መልስ ማግኘቱን ማረጋገጥ አለበት። በተሰጠው መልስ ካልረካ ይህን ቅጽ ሞልቶ የቅሬታ ጉዳዩ ለሚመለከተው የሥራ ሂደት ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ አስተባባሪ ማቅረብ አለበት።
  3. የቅሬታ ጉዳዩ ለሚመለከተው የሥራ /ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ አስተባባሪ ጉዳዩን መርምሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ቅጽ ላይ ውሣኔውን በማስፈር ለቅሬታ አቅራቢው በቀረበ በ3 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጽሁፍ ማስታወቅ አለበት።
  4. ቅሬታ አቅራቢው በውሣኔው ካልረካ አቤቱታ ለሚያስተናግደው መ/ቤት የቅሬታ ማስተናገጃ አካል/ኮሚቴ ቀጥሎ ማመልከት ይቻላል።
1
የቅሬታ አቅራቢ መረጃ
2
የቅሬታ አቅራቢ አድራሻ
3
የቅሬታ ዝርዝር ጉዳይ/ጭብጥ *
4
የጉዳዩ ዝርዝር መረጃ
5
የሥራ ሂደት / ንኡስ የሥራ ሂደት / ኬዝ ቲም
6
የአገልግሎት ሰጪ ሰራተኛ ስም
7
የሚያግዙ ማስረጃዎች
ደጋፊ ፋይሎችን ያስገቡ
ምስሎች፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ PDF፣ DOC፣ ወዘተ ይደግፋል
ፎቶ ያስገቡ
የምስል ፋይሎች ብቻ (JPG, PNG, GIF)
ፎቶ አልመረጡም
8
ባለጉዳዩ የሚፈልገው / የሚጠይቀው *